This page was last updated on: 2025-06-22 ለሰራተኛ ሴቶች የማጥባት ዕረፍት በአሰሪና ሰራተኛ አዋጁ አሰሪዎች ለሚያጠቡ እናቶች እረፍት እንዲሰጥ የሚጠይቅ ድንጋጌ የለውም ተያያዥ ርዕሶች ወሊድ እና ሥራ