የኮሮና ቫይረስ በተከሰተበት ወቅት WageIndicator Foundation እና ተባባሪ ተመራማሪዎች ኑሮን እና ስራን አስመልክቶ የተዘጋጀውን የዳሰሳ ጥናት እንዲሞሉ ይጠይቃሉ፡፡ የዚህ የዳሰሳ ጥናት ዕለታዊ ውጤቶች በእኛ ካርታዎች እና ግራፎች ውስጥ ይገኛሉ

የኮሮና ቫይረስ ቀውስ: - የሕክምና ፍቃድን፣ ጤና እና ደህንነትን እና ማህበራዊ ዋስትናን በተመለከተ ያለዎት መብቶች ምንድን ናቸው?

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እየደረሰ ያለው ቀውስ ለአሠሪዎችም ሆነ ለሠራተኞች ፈተናዎችን ጋርጧል፡፡ አስፈላጊ ሲሆን መብተዎን መጠየቅ እንዲችሉ፣ መብቶችዎ ምን ምን እንደሆኑ በጥንቃቄ ይመልከቱ፡፡

ተዛማጅ ዕቃዎች

ኃላፊነት

ምክንያታዊ እስከሆነ ድረስ፣ WageIndicator Foundation ለዳሰሳ ጥናቱ ይዘት እንዲሁም በየቀኑ ወቅታዊ ለሚደረጉ ካርታዎች እና ግረፎች ሀላፊነት ይወስዳል፡፡ ይህ ገፅ በ mywage.org/ethiopia-am የሚተዳደር ነው፡፡ Wageindicator.org

ማስተባበያ

Loading...